TG Telegram Group & Channel
ሲዳማ ቡና Sidama Coffe© | United States America (US)
Create: Update:

ስራዉ አሁንም ቀጥሏል.........

ማንም ዘወር ብሎ ያላየዉን የሲዳማ ቡና ታዳጊዎችን ይዞ በፈተኝ ወቅት ለክለቡ ለመጀመሪያ ጊዜ ዋንጫ ይዞ መጥቶ ነበር ፤ አሁን ላይ ደግሞ እድገቱን አሳድጎ የሲዳማ ቡና ዋና አሰልጣኝ በመሆን ስራዉን ቀጥሏል እስካሁን በርስ ስር ክለቡ የተሸነፈዉ አንድ ጨዋታ ሲሆን በቡድኑ ዉስጥ የተጫዋቾች ስነልቦናን እና በራሳቸዉ እምነትን እንዲያሳድግ አድርጓል ።

ሲዳማ ቡና ሶስተኛ ደረጃን እንዲያጠናቅቅ የራሱን ድርሻ የተወጣዉ አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾሜ ዛሬ በሊጉ የመጨረሻ ሳምንት ታዳጊዎችን በማሰለፍ ጨዋታዉን የሚያደርግ ይሆናል ፤ ክለቡ ዉስጥ ያሉትን ክፍተቶችን በመሸፈን ለቀጣይ አመት ለመዘጋጀት እረፍት የሚያገኘዉ ክለቡ ለዋንጫ ፉክክሩ ቀጣዩን አመት ካሁኑ እየጠበቁት ይገኛሉ።

አሰልጣኙ ባለፈዉ አመት በታዳጊዎች ዘንድሮም በሊጉ ጥሩ ስራን የሰራ ሲሆን ደጋፊዎችም ከእርሱ የሚጠብቁትን ለማድረግ ካሁኑ እየታተረ ይገኛል ፤ በአመቱ የመጨረሻ ጨዋታዉን ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር የሚያደርጉት ቡናማዎቹ ድልን አልመዉ ይገዙ ቦጋለን የሊጉ ኮከብ ግብ አስቆጣሪ ለማድረግም ጭምር ወደ ሜዳ ይገባሉ።

ወንድማገኝ ተሾመ እና ይገዙ ቦጋለ እናመሰግናለን 👏🙏

@sidamacoffe

>>Click here to continue<<

ሲዳማ ቡና Sidama Coffe©

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)