TG Telegram Group & Channel
Rano ET | United States America (US)
Create: Update:

ኢትዮጵያን እስኪ ግለጽልኝ ?
ኢትዮጵያ ማለት ለእኔ አይኔ ናት ምቾትን ማጣትን ድሎትን ብሶትን ሁሉን የማይባት ማግኘት ማጣትንም ሁሉንም የማየው በአይኔም በሃገሬም ነው። ሃገሬ አይኔ ናት ሁሉን የማይባት ደሞ አይን ብቻ እኮ ነው በደስታም በሃዘን እንባ የሚያፈሰው አይን ብቻ እኮ ነው ምስክር ማይሻው ጋራ ሸንተረርዋን ወንዝ ተራራዋን ምስኪኑን ሃብታሙን የማየው በአይኔ ነው ሲነኳት የሚአመኝ አይኔን የማፈጠው ስታዝን አዝኜ እንባዬን ማፈሰው ሃገር ማለት ሰው ነው ሁል ግዜ የማያት ስጨፍን ስገልጸው ሃገሬ አይኔ ናት ወይም ኩላሊቴ ወይ ልቤ ልበልሽ ወይ ደሞ አንጀቴ ብቻ ሃገሬ ናት አንድዋ አከላቴ ለምንም ካላቹ ሃገሬ እናቴ ናት ሃገሬ ሚስቴ ናት ወይ ደሞ ልጄ ናት ብለው የሚሏቹ የውሸት እኮ ነው ለበቀል አስበው ?
ሃገሬ እናቴ ናት ብሎ የሚለው ሰው እናቱ የተወችው በእንጀራ እናት አድጎ የእናት ፍቅርን ማያቅ እናቱን የጠላ እሱ እኮ ነው ሚላት ሃገሬ እናት ናት ፤
አንዱደሞ ሚለው ሃገሬ ሚስቴ ናት የሚወዳት ሚስቱ ከሌላ ወንድ ጋ ተኝታ ያገኛት ሴት እሚባል ነገር ሚጠላ ለማየት እሱ እኮነው ሚለው ሃገሬ ሚስቴ ናት ፤
ሃገሬ ልጄ ናት ደሞ እኮ የሚለው አረገዝኩ ብትሌው አስወርጂ ብሎ ልጁን የገደለ እመን ደሞ ሲባል የኔ አደለም ያለ ወይ መውለድ የማይችል መሃን የተባለ የልጅን ፍቅር ጣእሙን ያለየ እሱ ደሞ ይላል ሃገሬ ልጄ ናት ሰው እያታለለ፤
ለበቀል አስቦ ቅድሞ የሰየማት እናቱን ይገላል እያለ ሀገሬ ናት ፤ ያደሞ የሚለው ሃገሬ ሚስቴ ናት ሴትን ያሰቃያል ወይደሞ ይደፍራል ለመበቀል ብሎ ሃገሩን ሰይሞአል
ልጆችን ይገላል ልጆችን ይደፍራል የልጅን ጣእም እሱ የት ያቀዋል፤
ምትወዳት ከሆነ ሃገርህን የእውነት ካአካላትህ ማህል በአንዱ ሰይማት ያኔ ነው ሚገባህ የሃገርህ ስሜት፤ እግርህ እንኳን አርገህ አንተ ብትሰይማት እንቅፋት ሲመታህ እንዴት ነው ያለው ስሜት ሃገር ማለት ሰው ነው የወገንህ ህመም ላንተ የሚሰማው አንተንም ሲያምህ ነው ። RANO ET REDU

>>Click here to continue<<

Rano ET

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)