TG Telegram Group & Channel
Science Expert 🌍 | United States America (US)
Create: Update:

5G እና የጤና ስጋት

የአምስተኛ ትውልድ የገመድ አልባ አገልግሎትን ለመጀመር ፉክክር አየተደረገ ባለበት በዚህ ወቅት የጤና ችግር ያስከትላል ብለው ስጋት የደረባቸው መንግስታትም ድምጻቸውን ማሰማት ጀምረዋል፡፡ በዚህ ቴክኖሎጂ ዙሪያ የሚነሱ የደህንነት ስጋቶች እንዳሉ ሆኖ በሰዎች ላይ የጤና ጉዳት ሊያደርስ ይችላል የሚለው ስጋት ግን ሳያይል አይቀርም፡፡ ለመሆኑ የ5ኛ ትውልድ ገመድ አልባ አገልግሎት የጤና ስጋት ይኖረው ይሆን?
ከዚህ በፊት በነበሩት የገመድ አልባ ትውልዶች የጤና ስጋት አሳስቧችሁ የማያውቅ ከሆነ አሁንም ምንም የሚያስጨንቅ ጉዳይ የለም ይለናል ዘገባውን ያወጣው www.WIRED.com ቴክኖሎጂው ወደ ስራ ሲገባ የተወሰኑ አገልግሎቶች ብቻ ከፍተኛውን መጠን የሚጠቀሙ ይሆናል፡፡ ከነዚህ ውስን አገልግሎት ሰጭዎች የሚኖረው ሞገድ በሌሎች ከምናገኘው ኤሌክትሮ መግነጢሳዊ ጨረር የከፋ ጉዳት የሚያደርስ አይሆንም፡፡

በ5ኛ ትውልድ ገመድ አልባ አገልግሎት ያለው የሬድዮ ሞገድ ፍጥነትን ለመጨመር ብቻ የሚሆን ነው፡፡ ይህ ቴክኖሎጂ የሚጠቀመው millimeter-wave ቴክኖሎጂ ከመደበኛው በተለየ ለአደጋ ሊያጋልጥ የሚችል ቢሆንም የስምና የፍሪኩየንሲ ለውጡ መደበኛ የሆነውን ስነ-ህይዎታዊ የጤና መገለጫ ሐይል አይለውጠውም፡፡ ከሙቀት ጋር የተያያዙ ችግሮችን ለመቀነስ ተቆጣጣሪ አካላት የገመድ አልባ መገልገያዎች ሊያመነጩ የሚችሉትን ሙቀት ገደብ አበጅተውለታል፡፡ ጥናቶች አሁንም እንደ ቀጠሉ ነው፡፡

ምንጭ www.WIRED.com

የቴሌግራም ቻናላችንን #join በማድረግ የቴክኖሎጂ እውቀትዎን ያሳድጉ!
ሀሳብ ወይም ጥያቄ ለማቅረብ @ScienceExpertBot

Join👉 📚 @Science_Expert 📚

>>Click here to continue<<

Science Expert 🌍

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)