TG Telegram Group & Channel
❀ርብቂ Ribki Photography | United States America (US)
Create: Update:

#እባካችሁ_ለቢኒ__እንድረስለት!!
BINI ቢኒን እዚህ መንደር የምታውቁት እና ስለ #Poetic_Saturdays ፖኤቲክ ሳተርዴይስ (#ግጥማዊ_ቅዳሜ) የጥበብ ምሽትን በአካልም ሆነ በኦንላይን የታደማችሁ፣ እንዲሁም ለሰዎች ፈጥናችሁ የምትራሩ ሁሉ ደጋጎች ሁሉ #ስለ_ቸርነታችሁ_ትለመናላችሁ!!!

ለብዙዎቻችን መሰባሰቢያ የነበረውንና በፈንዲቃ የባህል ማዕከል ሲዘጋጅ የነበረውን የጥበብ ምሽት ሲያስተባብርና ደፋ ቀና ብሎ ሲያገለግል የነበረው ባለብሩህ ፈገግታው እና ትሁቱ  ወንድማችን ቢኒ ከ"#ብሬይን_ቲዩመር" ጋር እየታገለ ይገኛል። ... በአገር ውስጥ የመጀመሪያ ደረጃ ቀዶ ጥገና የተደረገለት ቢሆንም፣ ... በፍጥነት ወደ ሕንድ አገር ሄዶ መታከም ይኖርበታል!!!...

• ፈጣሪ ጨርሶ እንዲምረው በጸሎታችሁ አግዙት! አቅማችሁ የፈቀደውን በሁለት ወዳጆቻችን ስም በተክፈተው በቀጣዩ አካዉንት እርዱ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000529173435

ከአገር ውጭ ያላችሁ ወዳጆች በክሪስ አማካኝነት በተከፈተው የgofundme አካዉንት እገዛችሁን አድርጉ።

https://gofund.me/da6fcd7f

>>Click here to continue<<

❀ርብቂ Ribki Photography

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)