ብዙዎች ጠንካራ እና ብርቱ ጅማሬ ላይ ያተኩራሉ፤ ነገር ግን ይበልጥ ዋጋ ያለው አጨራረስ ላይ ነዉ🏁።
አጨራረስህ ብርታተትህን ይገልጻል፣ የዓላማ ፅናትህን ያሳያል፣ መልካም ስምህንም ይገነባል።
እውነተኛ ማንነትህን የሚገልጸው እንዴት እንደጀመርክ ሳይሆን እንዴት እንደጨረስክ ነው🤷♀።
ብዙዎች ይጀምራሉ ፣ ጥቂቶች በሚገባ ይጨርሳሉ።
መልካም ሳምንት
#PDCatalyst
#RacAbugida
#Interact
#Rotaract
#Rotary
#believeinthemagicofrotary
#100yearsofservice9
#Legacyofleaders
Follow us on 👇
Facebook | Instagram | Telegram | Linkedin | TikTok
>>Click here to continue<<
