TG Telegram Group & Channel
💌የረገፉ ቅጠሎች💌 | United States America (US)
Create: Update:

ዝንተዓለሙን ምርጥ የሆነ ሰው አይገኝም። በባህሪው ምሉዕ የሚባል ፍጡርም የለም። እዚህ…  የሚሞላ ክፍት ቦታና የሚታከም ህመም አለ። እዚያ ደግሞ…  የሚደበቅ ነውርና የሚሰረዝ ጥፋት አለ… አብሮ ለመኖር ስንል። መተራረም እንደሚያስተካክለን ሁሉ… መተላለፍም ፍቅራችንን ያቆየዋል… ሳይበዛ።
@Fuadkheyr

Forwarded from Fuad kheyredin (Fuad Kheyredin)
ዝንተዓለሙን ምርጥ የሆነ ሰው አይገኝም። በባህሪው ምሉዕ የሚባል ፍጡርም የለም። እዚህ…  የሚሞላ ክፍት ቦታና የሚታከም ህመም አለ። እዚያ ደግሞ…  የሚደበቅ ነውርና የሚሰረዝ ጥፋት አለ… አብሮ ለመኖር ስንል። መተራረም እንደሚያስተካክለን ሁሉ… መተላለፍም ፍቅራችንን ያቆየዋል… ሳይበዛ።
@Fuadkheyr

>>Click here to continue<<

💌የረገፉ ቅጠሎች💌

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)