TG Telegram Group & Channel
💌የረገፉ ቅጠሎች💌 | United States America (US)
Create: Update:

"የኸዲጃን አይነት እንስት ማግኘት ከሻህ ፣ እንደ ሙሀመድ አይነት ሰው መሆን ይኖርብሃል።"
ሙስጠፋ መህሙድ

በህይወትህ ውስጥ ያልሆንከውን አይነት ሰው ፍለጋ አትኳትን፣ ክፍተትህን የሚሞላልህ ክፋይ እንጂ ምሉዕ ማንነት ሽተህ አትድከም። ምሉዕ ብታገኝ እንኳ አንተ ምሉዕ አይደለህምና። መሻትህ በዓላማ ውስጥ መኖር ከሆነ ህይወትንና አንተን የተረዳ ሰው ይበቃሃል።
Fuad kheyredin
@qteloch

>>Click here to continue<<

💌የረገፉ ቅጠሎች💌

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)