TG Telegram Group & Channel
Pro-hacker | United States America (US)
Create: Update:

#facebook

😋🙊ዛሬ በቀላሉ የሆነን ሰው የ Face Book username እና password እንዴት ማወቅ እንደምንችል እንይ እስቲ..

🔰 ይሄ መንገድ ከተጠነቀቅን በቀላሉ ልንከላከለው የምንችለው ሲሆን ቸል ካልን ደሞ በቀላሉ አደጋ ላይ ይጥለናል

🔰password ዱን የምናገኘው ከ public internet cafes ነው።ሰዎች በ public internet cafe face book login ሲያረጉ የሚጠቀሙበት browser username እና password save ያረገዋል ከዛም ማንኛውም ሰው መቶ ያንን ነገር ማየት ይችላል።

🔰ይሄም በ chrome,Biadu,safari,Firefox ያሉ Browser ላይ ይገኛል።በመሰረቱ እነዚ software's ይሄን feature ያስገቡት ለ ተገልጋዮች ሁኔታዎችን ቀላል ለማረግ ነው።ይህም ማለት password እና username saved ከሆነ ሌላ ቀን መሙላት ሳይጠበቅብን በ አንድ click ብቻ login ማረግ ይቻላል።ይሄ ነገር ግን በጣም ትልቅ አደጋ ይዞ መቷል።አንድ Hacker እነዛን saved historys የማግኘት እድሉ ሰፊ ነው። እንኳን በ public ወይም ብዙ ሰው በሚጠቀምባቸው computers በራሳቹ ስልክ ወይም pc ላይ ራሱ አይመከርም።Hack ለማረግ ቀላል ነው።MIM Attack እናሱ ለዚህ በቂ ነው።

🔰 አሁን ወደ ስራው ስንገባ ያው መጀመሪያ እንደ ማንኛውም ተገልጋይ ወደ internet cafe ው ሂዱ ከዛም ያ computer ባለው browser መጠቀም ትችላላቹ።chrome,Firefox...etc የሁሉንም setp ከስር አሳያችኀለው

♻️ FireFox : መጀመሪያወደ facebook.com ሂዱከዛ የ login እና sign in ምልክቶች አሉ።ከዛ more information የሚለውን እንነካለን ከዛም ብዙ ሊኖር ስለሚችል facebook.com search እናረገዋለን ከዛ saved የሆኑትን ያሳየናል...

♻️Safari : ወደ safari menu እንሄዳለኔ ከዛም safari preference የሚለውን እንነካለን , ከዛም Autofill የሚለውን እንነካለን,ከዛም በቀኝ በኩል ከስር Edit button , አሁን ሁሉንም saved የሆኑትን ያሳያችኀል

♻️Chrome: ወደ chrome እነሄዳለን ከዛም ከላይ ያሉትን 3 dotes እንነካለን ከዛ ወደ ስር setting የሚለውን እንነካለን ከዛ passwords የሚለውን እንነካለን ወደ ታች ስንሄድ saved የሆኑትን ያሳየናል በ facebook.com ስም የተመዘገቡትን መምረጥ ነው።

❗️ይሄን ስታረጉ ችግር ከገጠማቹ ወይም ካስቸገራቹ Google ማረግ አትርሱ ለምሳሌ How to see saved passwords on Firefox ብትሉ የተብራራ tutorial ታገኛላቹ።

😇 ያው ከላይ እንዳችሁን ይሄን ያክል ቀላል ነው።ከዚህ ጥቃት እራሳችሁን ለመጠበቅ ዋናው መፍትሄ public የሆኑ የ internet cafe computers እና የ school computers ተጠቅማቹ በጭራሽ ማንኛውም website/social media login አለማረግ ነው።እናንተ save ባታረጉ ራሱ አንድ ስለ Hacking መካከለኛ እውቀት ያለው ሰው ቀላል script በመፃፍ የምትሞሉትን ወደ እሱ Forward ማረግ ይችላል ስለዚህ ባትጠቀሙ ይመከራል የግድ ሆኖ ከተጠቀማችሁም ወደዛው password መቀየር ነዉ

©prooftech

https://hottg.com/prooftech

>>Click here to continue<<

Pro-hacker

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)