☑️ ሀከር ምንድን ነዉ ?| Who is a Hacker
⏺ ሀከር ማለት አንድ ግለሰብ ወይም ቡድን አንድን ኮምፒዉተር ወይም የኮምፒዉተር ኔትወርክ ለራሱ ትርፍ ወይም ለመዝናናት ሰብሮ የሚገባ ነዉ።
♻️ የሀከር አይነቶች | Types of Hackers
ሀከሮች በሶስት ወሳኝ አይነቶች ይከፈላሉ :-
⚪️White Hat Hackers :-እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገወጥ የመረጃ ብርበራ የማያደርጉ ናቸዉ ስለዚህ ጥሩ ሀከሮች ነዉ የሚባሉት እንዲሁም Security expert በመባል ይታወቃሉ።
⚫️ Black Hat Hackers :-የነዚህ አይነት ሀከሮች ብዙ ጊዜ crackers ይባላሉ እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገወጥ ተግባራትን ያከናዉናሉ ለምሳሌ ልክ እነደ credit card ዘረፋ ባንኮችን ሀክ ማድረግ ወዘተ ክሬዲት ካርድ ዘረፋ ላይ የሚሳተፉ ሀከሮች ካርደር ይባላሉ ሌላ ጊዜ በሰፊዉ እንቃኛቸዋለን።
🔘 Grey Hat Hackers :-ግሬይ ሀት የምንላቸዉ በwhite hat እና በblack hat መካከል የሚገኙ hybrid ናቸዉ ይህም ማለት አንዳንዴ black hat አንዳነዴ ደሞ white hat ሀከርስ ይወላዉላሉ ማለት ነዉ
☑️ የሀከሮች ደረጃ | Hacker Hierarchy
❇️ Scriptkiddies :-እነዚህ የሀኪንግ ልምድ የሌላቸዉ ግለሰቦች / ቡድን ግን ሀከር መሆን የሚፈልጉ ናቸዉ ሀክ ለማድረግ የሚጠቀሙትም ready made tool ወይም የተዘጋጀ ሶፍትዌር ነዉ በዙ ጊዜም ልምድ ስለሌላቸዉ እራሳቸዉን harm ያደርጋሉ አንድ ታዋቂ ጥቅስ አለ "Little knowledge is dangerous" ይህም ብዙ ጊዜ የምናየዉ ችግር ነዉ።
❇️ Intermediate hackers :-ከscriptkiddies የበለጠ የሀኪንግ ልምድ እንዲሁም እዉቀት ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ ግን የራሳቸዉን exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት አይችሉም ቢሆንም ጥሩ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ።
❇️ Professional or Elite hackers :-እነዚህ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች የራሳቸዉን exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት ይችላሉ ስለሆነም የትኛዉም አይነት system ሰብረዉ መግባትና ራሳቸዉን የመደበቅ ልምድ አላቸዉ።
🖥 ሀከር ለመሆን ምን ይጠበቅብናል?| What Takes to Become a Hacker?
አስታዉሱሀኪንግ በአንድ ምሽት master ምናደርገዉ ነገር አይደለም በጣም ትግስት እና hard work ይፈልጋል ብዙ ጊዜ ከአዳዲስ ሀከሮች የማየው ችግር በትንሽ ስራ ትልቅ ዉጤት ይጠብቃሉ ይሄ ደሞ የማይሆን ነዉ ስለዚህ አንድ የሀኪንግ topic ከያዝን ያን topic በደንብ master እስክናደርዉ አንዲሁም በተግባር እስኪሳካልን ድረስ በደንብ መለማመድ ይጠበቅብናል ይሄን የምናደርግ ከሆነ እራሳችን ላይ ለዉጡን በፍጥነት ማየት እንችላለን። በተለይምhacker ለመሆን ከ 5 በላይ የ programming languages ማወቅ ያስፈልገናል ስለዚህ ከ programming ጀምሩ...ደሞለ ደና ነገር ተጠቀሙት
ማንኛውንም ሶሻል ሚዲያ ሀክ ለማድረግ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@prooftech
Html programming ለመማር
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@htmlprograming
Https://hottg.com/prooftech
>>Click here to continue<<
