🔩 Hacker vs Crackers
📃 Hacker : ሀከር ማለት የሆነ ግለሰብ ሆኖ ግን በ Computers operating system ላይ መስራት የሚያስደስተው።እና ስለ አሰራራቸውም የሚያቅ ነው።አብዛኛዎቹ ሀከሮች programmer ም ናቸው።ቢያንስ 2-3 programming languages ይችላሉ።በተጨማሪም Hackers አይወሰኑም ማለትም ከ Technology ጋር በተገናኘ ሁሉም ቦታ ይገባሉ።ስለ እዛ ነገርም እውቀት ያገኛሉ። የ Hacking መጀመሪያ Information መሰብሰብ እና ስለ operating systems እንዴት እንደሚሰሩ ማወቅ ነው።ሀከሮችም በዚህ የተካኑ ስለሆኑ system ሰብሮ መግባት ብዙ አይከብዳቸውም ምክንያቱም ያ ውsystem እንዴት እንደሚሰራ ያውቃሉ በቀላሉም የቱጋ ማስቆም እንደሚችሉ ያቃሉ።በዚህ ላይ ደሞየ programing እውቀት ሲጨመርላቸው ይበልጥ ይሆናል። እና ግን Hackers ሁል ቀን system damage ስለማረግ virus ስለመስራት አያስቡም ይልቁንም ስለ technology በማጥናት የራሳቸውን የሆነ አዳዲስ ነገር በመፍጠር ላይ ተጠምደው ይውላሉ። ነገር ግን ግድ ከሆነባቸው, ሌሎችን ለመጠበቅ ,ራሳቸውንም ለመጠበቅ/ጥቃት ከደረሰባቸው/ ይሄን ችሎታቸውን ሊጠቀሚበት ይችላሉ።ያን ጥቃት ከመመለስም አልፈው ጥቃት አድራሹን ተከታትለው ከባድ ጉዳት ሊያደርሱበት ይችላሉ። ለምሳሌ Anonymous hacking group ይሄ ግሩኘ ብዙ ሰው እንደ አጥፊ ያየዋል እንጂ ካለ ምንም ምክንያት የትኛውንም መንግስት ወይም ተቋም አያጠቃም። ለ እውነቱ ወግኖ ነው ሚሰራው።
📃 Cracker : እነዚህም የ Hacking ችሎታ አላቸው ግን ችሎታቸውን ሌሎች ላይ / የ hacking / እውቀት የሌላቸው ላይ ይጠቀሙበታል። ከፍተኛ ጉዳትም ሊያደርሱባቸው ይችላሉ። ሁሌም የሆነን system ሰብሮ ስለመግባት damage ስለማረግ ነው። ነገር ግን ቅድም Hackers ያልኳቸው ስለ programming language እና operating systems እውቀት ያላቸውን ሰዎች ለማጥቃት አይደፍሩም። ግን ያላቸውን ትንሽ ችሎታም ቢሆን ለ መጥፎ ተግባር ያስቡታል። ስለ Programming languages , operating systems ግድ ላይሰጣቸው ይችላል። እነዚህ በአለም ላይም የተለያዪ viruses በማሰራጨት ይታወቃሉ Black hat hacker እንደሚባሉት።
hottg.com/prooftech
#Share #Share
@prooftech
>>Click here to continue<<
