ሐሰን መስጂድ እና መድረሳ የቁርዓን አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የስራ አይነት= ወንድ ኡስታዝ
ቦታ= ሃሰን መስጂድ እና መድረሳ (አለምባንክ አንፎ 75፡ አዲስ አበባ )
ደሞዝ= 5000
የስራ ሰዓት= ማታ ከ10፡30 -12፡30 ሰአት
አስፈላጊ መስፈርቶች
1፣ መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው
2፣ የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆነ
መስፈርቶቹን የምታማሉ አመልካቾች ቀን ከሰኔ 09 እስከ 13 /2017 ድረስ መመዝገብ ትችላላቹ
ለበለጠ መረጃ፡-
ስልክ ቁጥር +251714027479
____
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
>>Click here to continue<<
