ሮዝውድ ፈርኒቸር የፈርኒቸር ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
ስራው አይነት ፡ ፈርኒቸር ባለሞያ ( ገጣሚ )
የስራው ቦታ ፡ አየርጤና
ድርጅታችን አየርጤና አካባቢ ለሚገኘው ወርክሾፕ ፣ ልምድ ያላቸው የፈርነቸር አናጺ ወይም ገጣሚ መቅጠር ይገልጋል።
ችሎታው አለን የምትሉ ብቻ በ 0921346038 ደውላችሁ አነጋግሩን።
Rosewood Furniture
▪️____▪️
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
>>Click here to continue<<
