TG Telegram Group & Channel
🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች | United States America (US)
Create: Update:

ኡመር ኢብንልኸጣብ የቂርዓት ማዕከል  ከህጻናት ነዘር እስከ ሂፍዝ ማስቀራት የሚችሉ 5 ኡስታዞችን  መቅጠር ይፈልጋል 
      
ፆታ፦ 4 ወንድ/ 1 ሴት  

አስፈላጊ መስፈርቶች   
1.በተመደቡበት ቦታ ለመስራት ዝግጁ የሆኑ ከህጻናት እስከ ሂፍዝ    
2.ቁርዓንን በተጅዊድ ማስቀራት የሚችሉ     
3.መሰረታዊ ኪታቦችን የቀሩ   
4.አርአያ የሚሆን እስላማዊ አለባበስ የሚለብሱ    
5.የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆኑ                           

መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች እስከ ግንቦት 30 2017 ድረስ በስልክ ቁጥር 0966906070 ወይም 0978998778 ከጁመአ ውጭ ባሉት ቀናት  በተለየይ ከሰዓት ከ 10፡30 – 12፡30 በመደወል ወይም ወደ ማዕከሉ በአካል በመምጣት መመዝገብና ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
 
 ደሞዝ:‐ በማዕከሉ ስኬል መሰረት

አድራሻ፦ ኡመር ኢብኑል ኸጣብ መስጂድ (ትልቁ) አስኮ ሳንሱሲን እንዳለፉ ከታ ከመድረስዎ በፊት በኢትዬ ሸክላ ፋብሪካ በኩል ባለው ኮብልስቶን
ገባ ብሎ

____
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs

>>Click here to continue<<

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)