ሰከን ሪል እስቴት የሽያጭ ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
ተፈላጊ ባለ ሙያዎች:–
1. የሽያጭ ባለሞያ Sales persons
2. የሽያጭ ኃላፊ Sales Manager
የትምህርት ደረጃ፦ በማርኬቲንግ እና ተያያዥ ሞያዎች በዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
ተፈላጊ የስራ ልምድ፦
ለየሽያጭ ባለሞያነት 2 አመት
ለሽያጭ ኃላፊ 4 አመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት
ብዛት:- ለ ሽያጭ ባለሞያ 4 ለሽያጭ ኃላፊ 1
የስራ ቦታ፦ አዲስ አበባ ሳውዝ አፍሪካ ኤምባሲ አካባቢ
ለማመልከት፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ ሲቪዎን በቴሌግራም አድራሻ @Sekenhome ወይም በ 0969070707 ይላኩልን።
___
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
>>Click here to continue<<
