ሰከን ሪል እስቴት የሽያጭ ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
ተፈላጊ ሞያ:– የሽያጭ ባለሞያ Sales Officer
የትምህርት ደረጃ፦ በማርኬቲንግ እና ተያያዥ ሞያዎች በዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
ተፈላጊ የስራ ልምድ፦
ለዲግሪ የ 3 አመት ለዲፕሎማ የ 5 አመት የሽያጭ ባለሞያነት የስራ ልምድ ያለው/ት
የስራ ቦታ፦ አዲስ አበባ ሳውዝ አፍሪካ ኤምባሲ አካባቢ
ለማመልከት፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ ሲቪዎን በቴሌግራም አድራሻ @Sekenhome ወይም በ 0969070707
ይላኩልን።
___
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
>>Click here to continue<<
