አል-ቢር መስጂድና መድረሳ የቁርአን እና መሠረታዊ የዲን ትምህርት ኡስታዞች እና የሂፍዝ አስተማሪ ይፈልጋል
ተፈላጊ መስፈርቶች
1) ቁርአን በተጅዊድ አጥርታ የቀራች እና የተወሰነ ሂፍዝ ያላት።
2) መሠረታዊ የዲን ት/ቶች ማስተማር የምትችል ፣ በተለያዩ የዲን ትምህርት ዘርፎች አጫጭር (ሙኽተሰር) ኪታቦችን የምታስተምር።
3) ትክክለኛ ዓቂዳ እና መልካም ስነ-ምግባር ያላት።
4) ሸሪዐዊ አለባበስን የጠበቀች::
5) ሀላፊነቷን በትክክል ለመወጣት ዝግጁ፣ የመድረሳውን ህግና ደንብ የምታከብር።
በተጨማሪም
√ አረብኛ መፃፍ እና ማንበብ ብትችል ይመረጣል።
ፆታ : ሴት
ብዛት:2
ማስታወሻ:ለሂፍዝ አስተማሪነት ሙሉ ቁርዐን የሀፈዘች እና ሙራጀዐ ያላት መሆን አለባት።
የደርስ ሰዐት:ከ 9:20-12:00
መስፈርቱን የምታሟሉ እስከ እሮብ /ሚያዝያ /8 በሚቀጥሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል መመዝገብ ይኖርባችኃል።
+251982085874
+251940593839
በቴሌግራም
@ummu_assiyah
በአካል ለመምጣት: ከ 105 ወደ ቀራንዮ በሚወስደው መንገድ ላይ አንፎ ደንበል አልቢር መስጂድ።
___
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
>>Click here to continue<<
