መወዳ ት/ቤት አካውንታንት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የስራ መደብ:- አካውንታንት
የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ ፡ 3 ዓመትና በላይ
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ካራ ቆሬ አብዱልመጂድ መስጂድ አጠገብ
ብዛት ፡ 1
ከዚህ በላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የትምህርት ማስረጃችሁን ኦሪጅናሉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ባሉት 5 የስራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ፈተና የሚሰጠው በመጣችሁበት ዕለትና ሰዓት በመወዳ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡
☎️ ለበለጠ መረጃ ፦
0113481800 / 0113489705
0911721890 / 0911932444
____
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
>>Click here to continue<<
