TG Telegram Group & Channel
🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች | United States America (US)
Create: Update:

ኒው ሆፕ ስኩልስ / New Hope Schools በሚከተሉት የስራ መስኮች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

1. ዋና የኬጂ መምህርት
በልጆች አያያዝና እንክብካቤ ሰርተፍኬት ያላት በህክምና ሙያ አልያም ቲያትር/ጋዜጠኝነት ዲፕሎማ/ዲግሪ ያላት እንግሊዝኛ ቋንቋ በደንብ መናገርና መፃፍ የምትችል ከልጆች ጋር መግባባትና መጫወት የምትችል

2. ሞግዚት
የትምህርት ደረጃ: ከ12ተኛ ክፍል በላይ(ቢቻል በልጆች አያያዝና እንክብካቤ ሰርተፊኬት ያላት) ከልጆች ጋር መግባባትና መጫወት የምትችል

3. የልዩ ፍላጎት ሞግዚት
የትምህርት ደረጃ: ከ12ተኛ ክፍል በላይ(ቢቻል በልጆች አያያዝና እንክብካቤ ሰርተፊኬት ያላት) ከልጆች ጋር መግባባትና መጫወት የምትችል፣ ልዩ ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች በትምህርት ቤት ቆይታቸው የግል ሞግዚት መሆን የምትችል

4. ነርስ
በነርሲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ያላት
እንግሊዘኛ ቋንቋ በደንብ መናገርና መፃፍ የምትችል ከልጆች ጋር መግባባትና መጫወት የምትችል የምትችል

ለሁሉም የስራ መደቦች መሰረታዊ የእንግሊዝኛ ቋንቋ እውቀት ያስፈልጋል። ለዋና መምህርትነት ደግሞ fluency (አቀላጥፎ መናገርና መፃፍ) ያስፈልጋል።

አመልካቾች በአካል ጦርሃይሎች ሸዋ ሱፐርማርኬት ጀርባ በሚገኘው ኒው ሆፕ አካዳሚ መጥተው ቢያስገቡ ወይም በቴሌግራም @Newhopeschoolseth ወይም በኢሜል [email protected] ላይ መላክ ይችላሉ።

____
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs

>>Click here to continue<<

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)