መወዳ ት/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሙያ መስክ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የእንግልዝኛ መምህር ከ1ኛ-4ኛ ክፍል
- እስፖክን መምህር ለ5ኛ-8ኛ ክፍል
- አረብኛ መምህርት
- ካሜራ ማን
- ረዳት መምህራን ለኬጂና ለ1ኛ ደረጃ
- ጥበቃና አትክልተኛ
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 30/2017 ዓ.ል ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ፈተና የሚሰጠው በመጣችሁበት ዕለትና ሰዓት በመወዳ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡
አድራሻ፡-በአየርጤና በኩል ባለዉ ካራቆሬ አብዱልመጂድ መስጂድ አጠገብ
ስልክ፡- 0113- 48 18 00 /0113- 48 97 05 ሞባይል፡- +251911721890 /+251911932444
___
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
>>Click here to continue<<
