አል ፈውዝ የህክምና ማዕከል ነርስ ፕሮፌሽናል አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።
ትምህርት-በነርሲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪና ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት
የስራ ቦታ -
አለምባንክ: ስልጤ ሰፈር:
ቤተል መንዲዳ
የስራ ቀናት-ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
ደመወዝ:- በስምምነት
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ለህክምና ማዕከሉ ሲቪና ልምድና ሙያ ፈቃዳችሁን በማስገባት ወይም በቴሌግራም በ+251911242925 በመላክ መመዝገብ ይቻላል
〰〰〰〰〰
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs
>>Click here to continue<<
