TG Telegram Group & Channel
🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች | United States America (US)
Create: Update:

ሉሲ መልቲ ስፔሻሊቲ የህክምና ማዕከል ሲኒየር አካውንታንት አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።

በአካውንቲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪና ቢያንስ 5 ዓመት በሲየር አካውንታንትነት የሰራች የፋይናንስ ሶፎትዌሮችን የመጠቀም ልምድ ያላት፣ ሂሳብ የመዝጋትና ሪፖርት የማድረግ ልምድ ያላት፣ በግል የጤና ተቋም የሠራች ቅድሚያ ይሰጣል።

ደመወዝ - በስምምነት
የስራ ቦታ - አየር ጤና ከመብራቱ ትንሽ ዝቅ ብሎ ወደ ጀሞ የሚወስደው መንገድ ታክሲ መያዣው ጋር ያለው ህንፃ ግራውንድ

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በ5 ቀናት ውስጥ ዶክመንታችሁን በአንድ Pdf በማድረግ በ 0911651823 በቴሌግራም በመላክ ወይም በአካል በማምጣት ማመልከት ትችላላችሁ።

ቀድመው ላመለከቱና መስፈርቱን ለሚያሟሉ ቅድሚያ እንሰጣለን!!

___
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs

👍3

>>Click here to continue<<

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)