ለንተቡር አካዳሚ አ.ማ ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
1, ርዕሰ መምህርት(Director)ለኬጂ ብዛት 1
2, ዋና መምህር ለኬጂ ብዛት 2
3, ረዳት መምህር ለኬጂ ብዛት 2
👌ደመወዝ፦በስምምነት
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 11/2017 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
☎️ ለበለጠ መረጃ ፦
0962206781 / 0912221285 / 0113695969
____
@nesihajobs
>>Click here to continue<<
