TG Telegram Group & Channel
🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች | United States America (US)
Create: Update:

መቶ ብር ካፌና ሚኒ ማርኬት የሂሳብ ሰራተኛና አስተዳደር አወዳድሮ  መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብ:ሂሳብና አስተዳደር ሰራተኛ
በአካውንቲንግ በማኔጅመንት ወይም በማርኬቲንግ በዲፕሎማ ወይም  በዲግሪ ተመርቃ ቢያንስ 3 ዓመት የሂሳብ ሪፖርት ማድረግና ሰራተኞች ቁጥጥርና  አመራር ላይ የሰራች እና የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያላት።

ፆታ:‐ ሴት

የስራ ቦታ አስኮ ብርጭቆ 40/60 ኮንዶሚኒየም

ለስራ ቦታው ቅርበት ላለው ቅድሚያ ይሰጠዋል!!

ደመወዝ በስምምነት
ከላይ የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ እህቶች በ0910014537 ደውላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ
____
🏷 Nesihajobs
http://hottg.com/nesihajobs

👍7👎2

>>Click here to continue<<

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)