🚨 ለ12ተኛ ክፍል ማለፊያ ነጥብ ለምትጠብቁ በሙሉ
-ማለፊያው ሳይለቀቅ በፊት ብዙ ማድረግ ያለባችሁ ነገር አለ።ቅሬታችሁ ያልተመለሰላችሁም ሆነ ከ50 ፐርሰንት በታች ያመጣችሁ ተማሪዎች ድምጻችሁን ማሰማት መቀጠል ይኖርባችኋል።ቲክቶክ,ኢንስታግራም,ፌስቡክ እና የመሳሰሉት ብዙ ተከታይ ያላቸውን ሰዎች መልእከት መላክ።
-ማለፊያው ከተለቀቀ ቡሃላ የትኛውም ቅሬታ ሆነ ችግር ተቀባይነት አያገኝም።ስለዚህ ተማሪዎች ማለፊያው እናንተ ካሰባችሁት በላይ እንዳይሆን ከላይ የጠቀስነውን ነገር ልታረጉ ይገባል
-በተለያዩ ቻናሎች ተማሪውን ተስፋ ሰጪም ሆነ አስቆራጭ ግምት የምትገልፁ ቻናሎች ከድርጊታቸው ተቆጠቡ ስንል እናሳስባለን።ለማስትወስ ያህል ዩኒቨርስቲዎች የመቀበል አቅም ከአምናው ዝቅ ያለ ስለሆነ ተማሪዎች ይህንን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ውጤታችሁን እንድትጠባበቁ ስንል እናሳስባለን።
-መቁረጫ ነጥብ እስከ 30 ድረስ ይፋ ይደረጋል።ይህን ያልንበት ምክንያት በባለፎ በሰጡት መረጃ እስከ 30 ድረስ ሁሉን ነገር እናጠናቅቃለን በማለታቸው ነው።
ለተለያዩ ጥያቄዎች @marcilas3bot
@minesterofeducation
>>Click here to continue<<