🚨 ለ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች
-ትምህርት ሚኒስትር እስከ 30 ድረስ ምደባ አጠናቅቃለው ማለቱ አይዘነጋም።ዛሬ 26 ነው እንኳን ምደባ ማለፊያ ነጥብ አለቀቁም።
-ት/ት ሚኒስትር የዘንድሮ ተፈታኞች ላይ ችግር ያለበት ነው ሚመስለው።ይህን ችግር ለመፍታት ድምጻችሁን ማሰማት ይኖርባቸዋል።ማለትም በተለያዩ ሶሻል ሚድያዎች ድምጽ ያልተሰሙትን ተፈታኞች ድምፅ ሁኗቸው።
-ማለፊያ ነጥቡም እስካሁን ጊዜ ሚፈልግ አይመስለንም።ነገርግን በዘንድሮ አመት ብዙ ቅሬታዎችን በመቀበል ላይ ናቸው ግን ቅሬታው ታይቶ ምላሽ ያገኙት በጣት ሚቆጠሩ ናቸው።
-ት/ት ሚኒስትር ከባለፎ ማክሰኞ ጀምሮ ቅሬታ መቀበል ማቆሙን ሰምታቹሀል።አሁን ድረስ ቅሬታ አስገቡልን ምትሉ ተማሪዎች በተገደበው ጊዜ ማስገባት ነበረባችሁ።
-ለሁሉም የ12ተኛ ማለፊያ ለምትጠባበቁ ወይም ከ50 ፐርሰንት በታች ላመጣችሁ አሁንም ተስፋ አለ እና ድምጻችሁን ማሰማታችሁን አታቁሙ።
@minesterofeducation
>>Click here to continue<<