በእስልምና አስተምህሮ የቀደምት ነቢያትንና መልዕክተኞችን (ሰላም በእነርሱ ላይ ይስፈን) ታሪክና ማንነታቸውን ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ይህን ሰፊ ታሪክ ወደ ኋላ መለስ እያሉ በተዋበ መልኩ የሚያቀርቡልን ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ ናቸው። ዛሬ የነብዩላህ ያዕቁብ ልጅ ስለሆኑት ዩሱፍ (ዐ.ሰ) ሕልሞች እንቃኛለን። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_21
#ነብዩላህ_ዩሱፍ (ዐ.ሰ)
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ
ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 24 -2017 | ሙሃረም 6 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
>>Click here to continue<<
