А эту и последующую записи я адресую моим читателям из Эфиопии.
ይድረስ ለኢትዮጵያውያን አንባቢዎቼ!
በሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የፋሲካ ትሮፓሪዮን (መዝሙር) እንደ ዘመናዊ ሩሲያ ባሕላዊ አምልኮ ሥነ ሥርዓት የሚዘመረው እንዲህ ነው።
ቃላት ለሁላችንም በደንብ ይታወቃሉ፤ «ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ሞተ ወኬዶ ለሞት፤ ለእለ ውስተ መቃብር ወሀበ ሕይወተ ዘለዓለም ዕረፍተ።»
https://rutube.ru/video/bd004e4a497b8ea7b4b56c2dd055384a/
>>Click here to continue<<
