TG Telegram Group & Channel
✝ መምህረ ዜማ ማኅሌታይ ያሬድ✝ ‍ | United States America (US)
Create: Update:

#በዓለ ጰራቅሊጦስ
ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ተሰብስበው ሳሉ መንፈስ ቅዱስ በእሳት አምሳል ወርዶ ሰማያዊ ሀብትን፣ ዕውቀትና ጸጋን አድሏቸዋል፡፡ መንፈስ ቅዱስ ከወረደላቸው በኋላም በአእምሮ ጎልምሰዋል፤ ጥቡዓን (ቈራጦች) ሆነዋል፤ ፍርሃት ከውስጣቸው ተወግዶ መንፈሳዊ ድፍረት አግኝተዋል፤ ጽኑዓን ሆነዋል፤ ለስብከተ ወንጌል የሚፋጠኑበትንና ለሰማዕትነት የሚዘጋጁበትን ልቡና ታድለዋል፡፡ ቀድሞ ይናገሩት ከነበሩት ከዕብራይስጥ ቋንቋ በተጨማሪ ፸፪ ቋንቋዎች ተገልጸውላቸው ምሥጢራትን ተርጉመዋል፡፡ እንኳን አደረሳችሁ!
http://www.eotcmk.org

>>Click here to continue<<

✝ መምህረ ዜማ ማኅሌታይ ያሬድ✝ ‍

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)