TG Telegram Group & Channel
Psychology (ሥነ-ልቦና) Zone 🧠 | United States America (US)
Create: Update:

Cognitive Behavioral Therapy!

CBT ከስነ ልቦና ህክምናዎች አንዱ ነው። በዚህ የህክምና አይነት መሰረት አስተሳሰባችን (Cognition) ሚዛናዊ መሆን አለመሆኑ ውስጣዊ ስሜታችን/feeling እና አካላዊ ጤንነታችን ላይ ቀጥተኛ ግንኙነት እንዳለው ይታመናል።

በዚህም መሰረት ሃሳቦቻችንን ሚዛናዊ ማድረግ ላይ አጽንኦት ሰጥቶ ይሰራል። በተጨማሪም ድርጊት/ባህርያቶቻችን (Behavior) ምክንያታዊ እና ችግር ፈቺ እንጂ ችግር ፈጣሪ እንዳይሆኑብን ይሰራል።

ይህ የስነልቦና ህክምና አይነት

- ለ ድብርት እና ጭንቀት ህመሞች፣

- ለድህረ አደጋ ሰቀቀን- Trauma focused CBT

- ለ ሳይኮሲስ ህመሞች- CBT for psychosis

- ለOCD (በተለይም Exposure and response prevention የሚባለው አይነት ህክምና...በምሳሌ ለማስረዳት ያህል...obsession ልክ እንደ እከክ ስሜት ናቸው...የእከክ ስሜቱን ለማብረድ ወድያው ማከኩ Compulsion ይሆናል...ትንሽ ታግሰን ለእከክ ስሜቱ መልስ ካልሰጠን (Compulsion ካልፈጸምን) ያ የሚያሳክከን ቁስል እየደረቀ ይሄድና ይድናል የእከክ ስሜቱም ይቀንስና ይጠፋል...በየጊዜው ካከክነው (Compulsion ከፈጸምን) ግን ቁስሉን ቢያሰፋብን እና ጊዜያዊ እረፍት ቢሰጠን ነው እንጂ መፍትሄ አይሆነንም..የሚሻለው የእከክ ስሜቱን መታገሱ ነው ማለት ነው...Exposure and response preventionም ሃሳቡ ቢመጣም ወድያው ለሃሳቡ ምላሽ ባለመስጠት በጊዜ ሂደት ሃሳቡ እንዲመናመን ማድረግ ነው።)

እና ለመሳሰሉት መሰጠት የሚችል አይነተኛ የስነልቦና ህክምና አይነት ነው።

ዶ/ር እስጢፋኖስ እንዳላማው (የአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት)

@melkam_enaseb

>>Click here to continue<<

Psychology (ሥነ-ልቦና) Zone 🧠

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)