እንደሚታወቀው አድሜሽ በኤረር ተራራ ላይ አጋር ከሆኑ ድርጅቶች ጋር በጋራ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ በእዚህ መሰረት ከእዚህ ቀደም በኤረር ተራራ ላይ የተለያዩ ዝግጅቶች ሲያደረጉ የነበሩና አዳዲስ ፕሮግራሞችን ለማድረግ ከሚያስብ አካላት ጋር የሚኖረው አሰራር ከእዚህ የሚከተለው ነው፡፡
1. በአካል በመገኘት ትንታኔዎችን እንዲሁም በተራራው ላይ ለሚገኙ ስፍራዎች ገለጻዎችን መስጠት
• ለአጋር ድርጅቶች በሰው 250 ብር
• ከውጪ ለሚመጡ አካለት በሰው 350 ብር
2. የምክር አገልግሎቶችን እንዲሁም የጉብኝት መዳረሻዎችን ማመላከት
• ለአጋር ድርጅቶች በሰው 150 ብር
• ከውጪ ለሚመጡ አካለት 250 ብር
>>Click here to continue<<