TG Telegram Group & Channel
ማህተቤን አልበጥስም የተዋህዶ ድምፅ ✝💒 | United States America (US)
Create: Update:

✝️ኦርቶዶክሶች ስትፀልዩ አባታችን ሆይ ካላቹ በኋላ እመቤታችንብላቹ እምትፀልዩት ፀሎት ፍፁም ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ ነው ስለዚህ መፀለይ የለበትም ለሚሉን ሁሉ፡፡ እንግዲህ እኛም ተዋህዶ እንዳስተማረችን የተወደደች እናታችንን እንዲህ እያልን ከቃሉ ሳንወጣ በፀሎታችን እንጠራታለን
እንዲህም እንላለን፦

እመቤታችን ንፅህት ቅድስት ድንግል
(ማቴ1:23)
ማሪያም ሆይ(2ቆሮ11:2)
በመልአኩ በቅድስ ገብሬል ሰላምታ ሰላም እንልሻለን (ሉቃ1:28)
በሀሳብሽ ድንግል ነሽ (2ቆሮ11:2 ንፅህት )
በስጋሽም ድንግል ነሽ(ማቴ1:23)
ያሸናፊ የልኡል እግዚአብሔር እናት ሆይ(ሉቃ1:35)
ሰላምታ ላንች ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንች የተባረክሽ ነሽ (ሉቃ1:28ናሉቃ1:32)
የማህፀንሽ ፍሬ የተባረከ ነው (ሉቃ1:32)
ፀጋን የተመላሽ ቅድስት ሆይ ደስ
ይበልሽ ልኡል እግዚአብሄር ካንች ጋር ነውና(ሉቃ1:28-30)
ከተወደደው ከልጅሽ ከጌታችን ከመዳህኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታና ምህረትን ለምኝልን በ1ቆሮ5:20
በፅድቅ ስራ የኖሩት ይለምኑ ዘንድ ተሰጥቷቸዋልናሃጢአታችንም ያስተሰርይ ዘንድ ለዘላለሙ አሜን።
እኛም ይህን ከመፀለይ ቸል ብለን የእናታችንን ውለታ አንረሳም፡፡
ነገር ግን ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ተዋህዶን ሊተቹ የሚነሱትን እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው፡፡

✝️ኦርቶዶክስ መልሥ አላት✝️

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወወላዲቱ ድንግል
ወለመሥቀሉ ክቡር

>>Click here to continue<<

ማህተቤን አልበጥስም የተዋህዶ ድምፅ ✝💒

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)