TG Telegram Group & Channel
ማህደረ ጤና☞mahdere tena | United States America (US)
Create: Update:

ስንፈተ ወሲብ
================
(Sexual Dysfunction).
ስንፈተ ወሲብ ብዙ ጊዜ በወንዶች ላይ እንዲሁም በትንሹ በሴቶች ላይ የሚከሰት የአእምሮ ጤና ችግር ነው።
~ከነዚህም መካከል ሁለቱ በብዛት ተጠቃሽም ናቸዉ።
1. የወንድ ብልት አለመቆም (Male Erectile disorder.
2. የወንድ የዘር ፈሳሽ በቶሎ መፍሰስ(Male Premature Ejaculation disorder).
=========================
#Male_Erectile_Dysfunction የወንድ የብልት ጡንቻ ጠንካራ ሆኖ የሴትን ብልት ወደዉስጥ ዘልቆ ያለማለፍ ችግር ወይም ያለመቆም ችግር ሲሆን ነው።
ከ10-20% የሚሆኑ ወንዶች ለዚህ ችግር ሰለባ ናቸው ተብሎ ይገመታል።
=======================
ዘላቂ የሆነ ያለመቆም ችግር ያልተለመደ ሲሆን ~1% ተብሎ ይገመታል።
--------------------------------------------------
ከ50% በላይ የሚሆኑ ወንዶች በዚሁ ተቸግረው በህክምና ተቆም ስሞታ በማቅረብ ህክምናም አግኝተዋል።
=========================
-የህመሙ መንስኤ ከሚባሉት መካከል
ተፈጥሯዊ እና ስነ-ልቦናዊ በዋናነት ተጠቃሽ ናቸው።
------------------------
~ጭንቀት( Anxiety) performance failure &
~(Communication difficulty) የተግባቦት ችግሮች ስነ-ልቦናዊ ችግሮች ናቸው።
+በተጨማሪ ተጎዳኝ የውስጥ ደዌ ህመም 20-50% የሚሆነውን ይይዛሉ : እንደ ስኮር: የደም ግፊት: የልብ የኩላሊት ህመሞች ተጠቃሽ ናቸው ።
~እንደ Diagnosticsand Satstical Manual(DSM v)  የህመሙ ቁልፍ መገለጫዎች መካከልም የሚከተሉት ሲሆኑ ;-
ሀ. ቢያንስ ከታች ካሉት 3 ምልክቶች 1ዱ በአብዛኛው ወይንም መሉ በሙሉ (በአንጻሩም 75-100%) በወሲባዊ ግንኙነት የሚፈጥር ከሆነ
1. ሙሉ በሙሉ ብልቱ የመቆም ወይም ያለመነሳት ችግር
2. ብልቱ ከቆመ ወይም ከተነሳ በኋላም ወሲባዊ ድርጊት እስከ መጨረሻ ሳያደርግ የብልት መርገብ
3. የብልት ጡንቻ ያለመጠንከር ችግር
ለ.የተጠቀሱት ችግሮች ረዘም ላለ ጊዜ ቢያንስ ለ6 ወራት ሲሆን
ሐ. ከፍተኛ ግለሰባዊ ጫና  ሲያመጣ
መ. ይህ ወሲባዊ እክል በሌላ ተዛማጅነት ባላቸው የአዕምሮ ህመሞችና ሱሶች አለመምጣቱ ከተረጋገጠ።
~ህክምናው
=========
(Treatment Modalities)
-------------------------------------
A. Pharmacotherapy (የመድኃኒት ህክምና) SSRIs, TCAs, Antihypertensives በዋናነት
PED-5 inhibitors sildnafil (viagra) ለ አጭር ጌዜ የሚሆን ከተጠቀሙት ከ1 ሰአት በሆላ የሚሆን.
B. Mechanical Treatments
~Vaccum Pump
~Surgical Treatment
C. Hormonal Treatment
D. Psychotherapy (የንግግር ህክምና) Behavioural theraphy & Group theraphy.
ለተመሳሳይ ወሲባዊ ችግሮች ( Sexual Dysfunction) ሌሎችም መፋትሄዎች

A.Sensate Focus
B.Squeeze Techniques & C.Start-Stop techniques for PE
D.Couple Education

ተመሳሳይ ችግር ከገጠመወ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የጤና ተቆም በመሄድ የ አዕምሮ ህክምና ባለሙያ ወይም የስነልቦና ባለሙያ ያማክሩ።

Source - Synopsis of psychiatry 12th Edition Psychosexual Medicine ከሚለው የተወሰደ።

አልዓዛር በየነ (የአዕምሮ ህክምና ባለሙያ )

>>Click here to continue<<

ማህደረ ጤና☞mahdere tena

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)