TG Telegram Group & Channel
ማህደረ ጤና☞mahdere tena | United States America (US)
Create: Update:

✍️ #ኬሎይድ #ጠባሳ/ Keloid Scar

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

#ኬሎይድ ጠባሳ የምንለው ቆዳችን በሚጎዳ ጊዜ ፋይብረስ ቲሹ የሚባል ክፍል ሰውነታችን ራሱን በራሱ እንዲጠግን ይረዳዋል አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ይህ ጠባሳ ጠጋኝ ህብረ ህዋስ ከልክ በላይ ይበዛና ጠንካራ የሆነ እና ልሙጥ የሆነ ጠባሳን ይፈጥራል። ይህ የኬሎይድ ጠባሳ መጀመሪያ ከደረሰብን የጉዳት ጠባሳ በእጅጉ ሊበልጥ ይችላል። በአብዛኛው በደረት፣ ትከሻ፣ ጆሮ እና ጉንጭ አካባቢ ይገኛል።

I #የኬሎይድ #ምልክቶች

🔺 በአንድ ውስን ቦታ ላይ የሚወጣ ጠንካራ እና የቆዳ ቀለም ያለው እባጭ መኖር
🔺 የሚያሳክክ የቆዳ እና እድገቱ እየጨመረ የሚሄድ ጠባሳ
🔺 የኬሎይድ ጠባሳ የሚያሳክክ ቢሆንም ተጨማሪ የጤና ችግሮችን ግን አያስከትልም

#የኬሎይድ #ጠባሳ #እንዴት #ይከሰታል?

🔺 የብጉር ጠባሳ
🔺 የኩፍኝ ጠባሳ
🔺 ጆሮን መበሳት
🔺 ማሳከክ
🔺 የቀዶ ህክምና ጠባሳ
🔺 የክትባት ጠባሳ

#ሴቶችም ሆኑ ወንዶች ይህ አይነት ችግር ሊገጥማቸው የሚችል ሲሆን የቆዳ ቀለማቸው ጥቁር የሆኑ ሰዋች ላይ ደግሞ በይበልጥ ይከሰታል።

#ባለሙያ #ማማከር #የሚገባን #መቼ #ነው?

🔺 የኬሎይድ ጠባሳ ህክምና የሚያስፈልገው ባይሆንም እድገቱ እየጨመረ ከመጣና ሌሎች የህመም ስሜቶች ከመጡ ወደ ሀኪም መሄድ ያስፈልጋል።

#የኬሎይድ #ጠባሳ #ህክምና #ምንድን #ነው?

🔺 ኬሎይድን ማከም በጣም አስቸጋሪ ነው ይህም የሆነበት ምክንያት ኬሎይድ ጠባሳ በመጀመሪያም የሚፈጠረው ሰውነታችን ራሱን ለማከም በሚያደረገው ሂደት ስለሆነ በቀዶ ጥገና ጠባሳውን ማስወገድ ተመልሶ እንደተካና ከበፊቱ በበለጠ እድገቱ እንዲጨምር ያደርገዋል።

#ከቀዶ #ህክምና #ውጭ #ያሉ #ህክምናዎች: -

🔺 ኮርቲኮስቴሪዮድ መወጋት፡ የቆዳ መቆጣቱን እንዲቀንስልን ያደርጋል
🔺 ለስላሳ ሆኖ እንዲቆይልን ቅባት መቀባት
🔺 የቆዳ ሴሎቹ እንዲሞቱ በቅዝቃዜ የማድረቅ ህክምና
🔺 የሌዘር ህክምና እና የጨረር ህክምና ናቸው።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@mahderetena

>>Click here to continue<<

ማህደረ ጤና☞mahdere tena

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)