TG Telegram Group & Channel
የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube | United States America (US)
Create: Update:

መስጂዶች የጸብ ሜዳ ሲሆኑ ዝም ብለህ የምትቀመጥ ምእመን ነገ ልጅህ መስጂድ አይሄድም እንዴ? ፓኪስታን, ሊቢያ, ሶሪያ, ሶማሊያ ወዘተ መስጂድ ውስጥ የሚሞቱት እኮ ምንም የማይመለከታቸው ንጹሓን ናቸው:: እዚህም prospected ሟች ያንተው የኔው ልጅ እንዳይሆን ዛሬውኑ ተከላከል:: እንከላከል:: ይህንን የምልህ ሌሎች ሀገሮች ላይ ከሚያደርጉት በመነሳት ነው:: የጠቀስኳቸው ሀገራት ላይ አንዱ ባንዱ ጣት እየተቀሳሰረ ነው ሀገራቸውና መስጂዳቸውን ያጡት:: አንዱ አላሁ አክበር ብሎ ይገ^ድላል:: ሟች ላኢላሃ ኢለላህ እያለ ይሞታል:: ያሳዝናል::

(ፎቶ: አዲስ አበባ ሎሚ ሜዳ ዐሊ መስጂድ ረመዷን ጾመው ውለው ማታ ሊሰግዱ በገቡ ምእመናን ላይ ኢማም ካልተገለበጠ ብሎ መጅሊሱ ያስፈጸመው ተግባር ነው)::

Forwarded from Hasen Injamo

>>Click here to continue<<

የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)