ለጣልያን ስኮላርሽፕ የቪዛ ኢንተርቪው ስልጠና !
በዘርፉ የ8 አታት ልምድ ካለው ከላይን አዲስ ኮንሰልታንሲ የሚሰጠውን የቋንቋና የቪዛ ኢንተርቪው ስልጠና በመውሰድ የቪዛ ቃለመጠይቅዎን በኮንፊደንስና በስኬት በማድረግ የቪዛ ውጤትዎ ስኬታማ የሚሆንበትን እድል በእጅጉ ለማስፋት ይችላሉ ።
እንደርስዎ ፍላጎት ከ 3 ቀን ጀምሮ እስከ 1 ወር ድረስ የሚቆዩ የተለያዩ የስልጠና አይነቶች ሲኖሩ፣ ለቪዛ ኢንተርቪው የሚያስፈልግዎትን
👉የእንግሊዝኛ ቋንቋና የንግግር ችሎታ፡
👉የvisa Interview questions and strategic response ስልጠናና የቪዛ ሰነዶች ዝግጅትን ጨምሮ
👉እርስዎ ብቁ እስኪሆኑ ድረስ ለቪዛ ቃለመጠይቅ ልምምድ የሚያደርጉበት ስልጠና ነው!
በግልዎ ወይንም በግሩፕ ቦሌና ደንበል ባሉ የስልጠና ማእከሎች ወይንም በኦንላይን ለመከታተል ከፈለጉ በ0942129611 ወይንም በቴሌግራም ቦት @LineAddis2023_bot > Custom services > Visa interview training መመዝገብ ይችላሉ !
>>Click here to continue<<
