TG Telegram Group & Channel
እልመስጦአግያ+++ | United States America (US)
Create: Update:

"በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"።

እንኳን #ለጾመ_ፍልሰታ_ለማርያም እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን።

"#በጾም_ወበጸሎት_ወበምጽዋት ወበተፋቅሮ ይሰረይ ኃጢአት ይእዜኒ ወዘልፈኒ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም"። ትርጉም፦ #በጾምና_በጸሎት_በምጽዋት በመፋቀርም ኃጢአት ይወገዳል ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም። #ሊቁ_ቅዱስ_ያሬድ_በጾመ_ድጓው_ላይ።

ጾም ለአገራችን ኢትዮጵያና ለሕዝቧቿ ፍቅር፣ሰላም አንድነትን፤ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታችን ለቅዱስ ሲኖዶስ አንድነት የሚያመጣ ያድርግል። በሰላም ጀምረን በሰላም ለመጨረስ ያብቃን ለሁላችንም የበረከት ጾም መልካም ሱባኤ ይሁንልን።

@Learn_with_John
@JohnDPT27

>>Click here to continue<<

እልመስጦአግያ+++

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)