TG Telegram Group & Channel
እልመስጦአግያ+++ | United States America (US)
Create: Update:

😭 ዜና ዕረፍት የደብረ ነጎድጓድ ታላቁ ዋርካ ዐረፉ።

😭 "መልካሙን ገድል ተጋድያለሁ፤ ሩጫዬንም ጨርሻለሁ፤ ሃይማኖቴንም ጠብቄአለሁ። እንግዲህስ የጽድቅ አክሊል ይቆየኛል፤ ይህንም ጻድቅ ፈራጅ የሆነው እግዚአብሔር በዚያ ቀን ለእኔ ያስረክባል፤ ደግሞም መገለጡን ለሚወዱት ሁሉ እንጂ ለእኔ ብቻ አይደለም"። 2ኛ ጢሞ 4፥7-8።

😭 የደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና የመካነ ጎልጎታ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የረጅም ዓመታት  አገልጋይ የነበሩት ቆሞስ አባ ገብረ ኢየሱስ ከዚህ ዓለም ድካም በሥጋ ሞት ዐረፉ።

😭 ቀብርራቸው በትውልድ ከተማቸው በዓድዋ ይፈጸማል። በደቡሩ ዛሬ መጋቢት 28 2015 ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት ላይ የሽኝት መርሐ ግብር ይደረጋል። ምንጭ፦ ፍቅረ እግዚእ ሰ/ት/ቤት።

😭 እግዚአብሔር አምላክ የቆሞስ አባታችንን ነፍስ ከደጋጎቹ አገልጋዮቹ አጠገብ ያሳርፍልን። በረከታቸው ይደርብን።  

>>Click here to continue<<

እልመስጦአግያ+++

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)