ኵላዊት እንጂ ክልላዊት ቤተክርስቲያን የለችም!
ምላሱን የቆረጠው ጳጳስ፦
የእስክንድርያ 87-ኛው ፓትርያርክ
አባ ማቴዎስ ይባላል።
ለጵጵስና ሹመት በተፈለገ ጊዜ እኔ ለዚህ ክብር አልበቃሁም ብሎ ተሠውሮ ምላሱን ቆረጠ፤
ምላሱ የተቆረጠ ለሹመት አይሆንምና።
እንዲህ ሹመትን በመሸሽ በሥዉር ምላሳቸውን የሚቆርጡ አባቶች የነበሩባት ቤተክርስቲያን
ዛሬ በሥዉር ቀኖናዋን የሚቆራርጡ ጉደኞች መኖራቸው ያሳዝናል።
>>Click here to continue<<