TG Telegram Group & Channel
መሠረተ ግእዝ | United States America (US)
Create: Update:

━━━━✦🌹🌹✦━━━━
​​🔆 እንቋዕ አብጽሐክሙ አብጽሐክን ለእግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘዕሥራ ምእት ዐሠርቱ ወሰባቱ ዓመተ ምሕረት በዓለ ትንሣኤ በሰላም በፍቅር ወበጥዒና።

ሠናይ በዓል ይኩን ለኲልክሙ ሕዝበ ክርስቲያን!


“እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፳፻፲፯(2017) ዓመተ ምሕረት የትንሣኤ በዓል በሰላም በፍቅርና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።"

ለሁሉም የክርስቲያን ሕዝብ መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁን

  ━━━━✦🌹🌹✦━━━━


🔆 ከአማርኛ ወደ ግእዝ ቋንቋ ሲተረጎሙ

እንኳን አደረሰኸ ➜ እንቋዕ አብጽሐከ

እንኳን አደረሰሽ ➜ እንቋዕ አብጽሐኪ

እንኳን አደረሳችሁ ➜ እንቋዕ አብጽሐክሙ

እንኳን አደረሰን ➜ እንቋዕ አብጽሐነ

እንኳን አብሮ አደረሰን ➜ እንቋዕ ኀቢሮ አብጽሐነ

መልካም የትንሣኤ በዓል ➜ ሠናይ በዓለ ትንሣኤ

መልካም በዓል ➜ ሠናይ በዓል


  ━━━━✦🌹🌹✦━━━━

🔆 የቃሎች ትክክለኛ አጻጻፍ

❗️በአል - የጣዖት ስም
በዓል - የሚከበር ቀን

❗️አመት - አገልጋይ
ዓመት - ዘመን

❗️ትንሳኤ
ትንሣኤ - መነሣት

❗️ሠላም
ሰላም - ሰላም

❗️መሀረ - አስተማረ
መሐረ - (ምሕረት) ➜ ይቅር አለ (ይቅርታ)
ዓመተ ምሕረት - የይቅርታ ዘመን



🌸 መ ሠ ረ ተ  ግ እ ዝ
            @learnGeez1
            @learnGeez1
            @learnGeez1
  ━━━━✦🌹🌹✦━━━━

━━━━✦🌹🌹✦━━━━
​​🔆 እንቋዕ አብጽሐክሙ አብጽሐክን ለእግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘዕሥራ ምእት ዐሠርቱ ወሰባቱ ዓመተ ምሕረት በዓለ ትንሣኤ በሰላም በፍቅር ወበጥዒና።

ሠናይ በዓል ይኩን ለኲልክሙ ሕዝበ ክርስቲያን!


“እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፳፻፲፯(2017) ዓመተ ምሕረት የትንሣኤ በዓል በሰላም በፍቅርና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።"

ለሁሉም የክርስቲያን ሕዝብ መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁን

  ━━━━✦🌹🌹✦━━━━


🔆 ከአማርኛ ወደ ግእዝ ቋንቋ ሲተረጎሙ

እንኳን አደረሰኸ ➜ እንቋዕ አብጽሐከ

እንኳን አደረሰሽ ➜ እንቋዕ አብጽሐኪ

እንኳን አደረሳችሁ ➜ እንቋዕ አብጽሐክሙ

እንኳን አደረሰን ➜ እንቋዕ አብጽሐነ

እንኳን አብሮ አደረሰን ➜ እንቋዕ ኀቢሮ አብጽሐነ

መልካም የትንሣኤ በዓል ➜ ሠናይ በዓለ ትንሣኤ

መልካም በዓል ➜ ሠናይ በዓል


  ━━━━✦🌹🌹✦━━━━

🔆 የቃሎች ትክክለኛ አጻጻፍ

❗️በአል - የጣዖት ስም
በዓል - የሚከበር ቀን

❗️አመት - አገልጋይ
ዓመት - ዘመን

❗️ትንሳኤ
ትንሣኤ - መነሣት

❗️ሠላም
ሰላም - ሰላም

❗️መሀረ - አስተማረ
መሐረ - (ምሕረት) ➜ ይቅር አለ (ይቅርታ)
ዓመተ ምሕረት - የይቅርታ ዘመን



🌸 መ ሠ ረ ተ  ግ እ ዝ
            @learnGeez1
            @learnGeez1
            @learnGeez1
  ━━━━✦🌹🌹✦━━━━
🙏95


>>Click here to continue<<

መሠረተ ግእዝ








Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)