TG Telegram Group & Channel
አለሕግ🔵AleHig | United States America (US)
Create: Update:

በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች የወንጀል ችሎቶች፡ ሰብአዊ መብቶች የት አሉ?

ፀሓፊው፡- አልማው ወሌ (የቀድሞ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ)

የክስ ይዘቱ ፍትሓብሔራዊ ባህርይ ስላለው የሕጋዊነት መርህን አያሟላም በሚል በመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያነት ሲነሳ ስላላው አተገባበር

-የፍትሐ ብሔር ጉዳዮች ወደ ወንጀል ሲቀየሩ፡ ፍትህ ተከልክሏል ወይስ ዘገየ?

ጭማቂ ሃሳብ:-

ይህ ጽሑፍ የሕጋዊነት መርህ አተገባበርን እና የወንጀል ክሱን የፍትሓብሔራዊ ባህርይን በሚመለከት በኢትዮጵያ የሕግ ሥርዓት ውስጥ በወንጀል ጉዳዮች እንደ መጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያነት ሊነሱና ሊዳኙ የሚችሉትን የዳኝነት አካሄድ በወፍ በረር ይመረምራል።

የሰነድ ማስረጃዎችን ችላ በማለት በአሁኑ ወቅት እንዲህ ዓይነት መቃወሚያዎችን ወደ ስረ ነገር የክርክር ደረጃ የማስተላለፍ አሠራር፣ ኢትዮጵያ ከተቀበለቻቸው ዓለም አቀፍና አህጉራዊ የሰብዓዊ መብት ሰነዶች፣ እንዲሁም ከብሔራዊ ሕጎችና በወንጀል ሕግ ፍልስፍና መርሆች ጋር የማይጣጣም ነው ሲል ይሞግታል።

በኢትዮጵያ የወንጀል ፍትህ አስተዳደር ውስጥ የሕጋዊነት  መርህ እና ከዚሁ መርህ ጋር ተዛማጅነት ያለው የፍትሃብሔር ባህርይን የሚመለከት መርህ በወንጀል ጉዳዮች እንደ ቀዳሚ መቃወሚያዎች በብዛት ይነሳሉ።
አማራጭ የሕግ እውቀት
👉Telegram👈
https://hottg.com/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👉 LinkedIn 👈
https://www.linkedin.com/company/lawsocieties/

👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig

በኢትዮጵያ_ፍርድ_ቤቶች_የወንጀል_ችሎቶች፡_ሰብአዊ_መብቶች_የት_አሉ.pdf
94.2 KB

>>Click here to continue<<

አለሕግ🔵AleHig

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)