TG Telegram Group & Channel
አለሕግ🔵AleHig | United States America (US)
Create: Update:

#ምናሰባስበው ማስረጃዎች አሉን ከተባለ🤔የተከበረው ችሎት ፖሊስ ቀድሞ ማስረጃ አለማሰባሰቡ የእርሱ ጥፋት ሆኖ አሁን ላይ እኔን ከፍርድ ውጪ በእስር አውሎ ማስረጃ ላሰባስብ ማለቱ ተገቢነት የለውም፤ ማስረጃዎቹንም ላሰባስብ ያለባቸው ተቋማት እኔ ልደርስባቸውና ማስረጃነታቸውን ልለውጥባቸው ማልችልባቸው ነውና በዋስትና መውጣቴ ምርመራ ሂደቱን ሊያደናቅፍ ይችላል ምባልበት ምክንያት የለም።
#ግብረ አበሮችን መያዝ ይቀረናል ከተባለ🤔ወንጀሉን የፈጸሙት እንደሆነ ግብረ አበሮች እነ እግሌ ናቸው ባላልኩበት ሁኔታ እነማንን ግብረ አበር እያፈላለኩኝ ነው እንደሚል ግልጽ አይደለም፤ አሉ ቢባል እንኳን ለብቻዬ በተጠረጠርኩበት ወንጀል ልከሰስ እና ልቀጣ የሚገባኝ ሆኖ ሳለ ከሌሎች ጋር ተቀላቅዬ ምርመራ መደረጉ ተገቢነት ስለሌለው ለብቻዬ ፍርድ እንዲሰጠኝ እፈልጋለውኝ። በዋስትና እንድወጣ ይፈቀድልኝ።
በተጨማሪም
#ፖሊስ በተፈቀደልኝ ጊዜ የዘረዘራቸውን ተግባራት ፈጸምኩኝ ይበል እንጂ ምንም ያከናወነው ተግባር የለም፤ ፍርድ ቤቱ የምርመራ መዝገቡን አስቀርቦ ይመርምርልኝ፤ በተጨማሪ ጊዜ ቀጠሮ ከጠበቃና ከቤተሰብ አባል ጋር እንዳልገናኝ እየተደረኩኝ ነው፤... የሚሉ የሕገ መንግሥታዊ መብቶቹ አለመጠበቅ ካለ ያሳስቡ።
ይግባኝ መብት ነው!!!
ጠበቃ ቴዎድሮስ አብዲሳ
በማንኛውም ፌዴራል ፍርድ ቤት
ጠበቃና የሕግ አማካሪ
ይግባኝ ምክረ ሕግ
አማራጭ የሕግ እውቀት
👉Telegram👈
https://hottg.com/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👉 LinkedIn 👈
https://www.linkedin.com/company/lawsocieties/

👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig

>>Click here to continue<<

አለሕግ🔵AleHig

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)