TG Telegram Group & Channel
ግጥም 🇪🇹 | United States America (US)
Create: Update:

ያሬዳዊ ግጥም)
👉👉👉👉

ዛሬ
***
የፍቅረኞች ቀን እያሉ
ባመት አንዴ ቢዋቡበት
*
ለ ፍቅር ሲል የተሰዋው
በመስቀል ላይ በዋለበት
****
ቀይ አልባሳት ቀይ አበባ
ቀዩ ምንጣፍ ቀዩ ወምበር
****
ከጎኑ ላይ የፈሰሰው ጠብታ ደም
የአለም ሁሉ መዳን ነበር
****
ታዲያ
ለወደደው የኔ ላለው,,,,,,
*
ዋጋን መክፈል ላስተማረ
አሳልፎ መስጠት ራስን
*
ለኔ ፍፁም ፍቅር ማለት
ክርስቶስ ነው ክርስቶስን

Forwarded from ያሬዳዊ @
ያሬዳዊ ግጥም)
👉👉👉👉

ዛሬ
***
የፍቅረኞች ቀን እያሉ
ባመት አንዴ ቢዋቡበት
*
ለ ፍቅር ሲል የተሰዋው
በመስቀል ላይ በዋለበት
****
ቀይ አልባሳት ቀይ አበባ
ቀዩ ምንጣፍ ቀዩ ወምበር
****
ከጎኑ ላይ የፈሰሰው ጠብታ ደም
የአለም ሁሉ መዳን ነበር
****
ታዲያ
ለወደደው የኔ ላለው,,,,,,
*
ዋጋን መክፈል ላስተማረ
አሳልፎ መስጠት ራስን
*
ለኔ ፍፁም ፍቅር ማለት
ክርስቶስ ነው ክርስቶስን


>>Click here to continue<<

ግጥም 🇪🇹






Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)