TG Telegram Group & Channel
ግጥም 🇪🇹 | United States America (US)
Create: Update:

{ያሬዳዊ ግጥም} ገጣሚ ያሬድ ከበደ
👉👉👉
ግዜ ቦታ ፍቅር

######

በልቤ ምርኩዝ ጫፍ
የልብሽን ወሰን ቅጥሩን ተሻግሬ
**
እስከፍፃሜው ጥግ
የፍቅሬን ፅኑ እምነት ቃል ኪዳን አክብሬ
**
አልቀርም እመጣለሁ
ጠብቂኝ በተስፋ
**
ከተማማልንበት
የበተስኪያን አፀድ እንዳንጠፋፋ
**
ጎህ ሳይቀድ ሰማዩ
ሳይማልድ ፈጥኜ ፀሀይ ሳትበረታ
**
ጥል አጥልቶ እንዳለ
ሀሩሩን ቀድሜ ከቀጠርሽኝ ቦታ
***
መጣው ስልሽ ውዴ,,,,,,
ለፅኑ መውደዴ
ውጥን ነው መንገዴ
***
ከተነሳ አይቀርም
ከዘገየ አይመጣም
**
በሚል ልብሽ አምኖ
ብቆይ አይበልሽ ቅር
**
ምክንያቱም,,,,,,,,
እምነትን ካዘለ
በግዜ በቦታ አይለካም ፍቅር

{ያሬዳዊ ግጥም} ገጣሚ ያሬድ ከበደ
👉👉👉
ግዜ ቦታ ፍቅር

######

በልቤ ምርኩዝ ጫፍ
የልብሽን ወሰን ቅጥሩን ተሻግሬ
**
እስከፍፃሜው ጥግ
የፍቅሬን ፅኑ እምነት ቃል ኪዳን አክብሬ
**
አልቀርም እመጣለሁ
ጠብቂኝ በተስፋ
**
ከተማማልንበት
የበተስኪያን አፀድ እንዳንጠፋፋ
**
ጎህ ሳይቀድ ሰማዩ
ሳይማልድ ፈጥኜ ፀሀይ ሳትበረታ
**
ጥል አጥልቶ እንዳለ
ሀሩሩን ቀድሜ ከቀጠርሽኝ ቦታ
***
መጣው ስልሽ ውዴ,,,,,,
ለፅኑ መውደዴ
ውጥን ነው መንገዴ
***
ከተነሳ አይቀርም
ከዘገየ አይመጣም
**
በሚል ልብሽ አምኖ
ብቆይ አይበልሽ ቅር
**
ምክንያቱም,,,,,,,,
እምነትን ካዘለ
በግዜ በቦታ አይለካም ፍቅር


>>Click here to continue<<

ግጥም 🇪🇹




Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)