TG Telegram Group & Channel
ግጥም 🇪🇹 | United States America (US)
Create: Update:

አንተዬ አለምን ያስንቃል
አንተን ያወቁ እለት
ለኔ ቢያደርግህ ነው
የገባሁት ስለት
ዙራዬን አየሁት
አይኔ ደቃ መሬት
በምን ታጣፍጠው
የናፍቆትን ምሬት
ፈለኩህ እራብከኝ
ባልጠግብህ እንኳን ለቅምሻም ስጠፋ
እየኖርኩ መሰለህ
ሞቼልህ እኮ ነው ሰርክ ነው ምደፋ
ልቤን እርብሽ ሲላት
ከአፀደ መቅደሱ
ጉልበቴን መስበር ነው
ለሁሉን ቻይ እርሱ
ናፍቆቴ ሆይ አላውቅም ነበረ
ልኩ በአንተ ገባኝ
አሰብኩህና ድንገት ሳላስበው
አይኔ ከድቶ አስነባኝ
ናፈከኝ ያልኩ እንደው ቀለለብህ አይደል
ቃል ወቶ ይጠፋል ልብ ነው ሚበደል
ብቻ አሁንም ናፈከኝ ነው ምልህ
እኔ አቅቶኛል እንዴት ልግለፅልህ

✍️የአብ..............

አንተዬ አለምን ያስንቃል
አንተን ያወቁ እለት
ለኔ ቢያደርግህ ነው
የገባሁት ስለት
ዙራዬን አየሁት
አይኔ ደቃ መሬት
በምን ታጣፍጠው
የናፍቆትን ምሬት
ፈለኩህ እራብከኝ
ባልጠግብህ እንኳን ለቅምሻም ስጠፋ
እየኖርኩ መሰለህ
ሞቼልህ እኮ ነው ሰርክ ነው ምደፋ
ልቤን እርብሽ ሲላት
ከአፀደ መቅደሱ
ጉልበቴን መስበር ነው
ለሁሉን ቻይ እርሱ
ናፍቆቴ ሆይ አላውቅም ነበረ
ልኩ በአንተ ገባኝ
አሰብኩህና ድንገት ሳላስበው
አይኔ ከድቶ አስነባኝ
ናፈከኝ ያልኩ እንደው ቀለለብህ አይደል
ቃል ወቶ ይጠፋል ልብ ነው ሚበደል
ብቻ አሁንም ናፈከኝ ነው ምልህ
እኔ አቅቶኛል እንዴት ልግለፅልህ

✍️የአብ..............


>>Click here to continue<<

ግጥም 🇪🇹




Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)