TG Telegram Group & Channel
ግጥም 🇪🇹 | United States America (US)
Create: Update:

ወዳጄ ሰዎች እንዲያውቁልህ የምትገልጠው ህይወት አይኑርህ
ምናልባት እንድታጣው ይጥራሉና over act አታድርግ የምትኖረውን በዝምታ ኑረው
ጊዜ እውነት ነው አይሸፍንም ይገልጥሀል ያኔ አንተ ሳትሆን ድርጊትህ ሳይሆን ሰዎች ስላንተ ያወሩልሀል
የይምሰል ኑሮም አትኑር እራስህን ከእውነት አታርቅ እውነት የከበረች ናትና ሰዎችንም ለመጉዳት አትግፋ
ምናልባት ውድቀታቸውን ስጠብቅ ከከፍታ ታወጣቸዋለህና ያኔ አንተና ህሊናህ ትቀራላችሁ እና እውነትህ .............✍️የአብ

>>Click here to continue<<

ግጥም 🇪🇹

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)