TG Telegram Group & Channel
ግጥም 🇪🇹 | United States America (US)
Create: Update:

.
.
.
......



አለሜ
ይኸው ዛሬን አየሁ በትናት ጉዞዬ
ድፍረት በተቸረኝ
ከፍርሀት ኮብልዬ
እንዲህ ነበር ያኔ
ወዳንተ ስመጣ
ልቤ ጨንቋት ነበር
ሲላትም ተንጣ
ከዛ ቀረበችህ አየችህ አየሀት
እጅን ለሰላምታ
ዘርግተህ ሰጠሀት
ለእሷ ግን ነበረ
ምናባዊ ምትሀት
ያ በድን አካል
በአጽም የቆመ
ሳቅን ከጥርስ እንጂ
ከልብ የቆዘመ
ይኸው መጣህና
ህይወት ዘራህበት
ሀዘኑን ገፈኸው
ደስታ ደረብክለት
ትገርመኛለህ አጅግ
ብዙ ድንቅ ነገር ነህ
እንኳንም በዘመን
እንኳንም በጊዜ ልቤ ታመነልህ
ስማኝማ አንተ የልቤ ቃል
ከመምጣትህ በፊት
መኖሬ የታል
ለካ ሂወት እንዲህ ነው የፍቅር ጎጆ
እልፍ መና ያለው
የደስታ ኮሮጆ
እሰይ እኔነቴ ልቤ ታደለልኝ
ሸክሜ ይቀል ዘንድ
ትከሻ ሆንክልኝ
አፈቀርኩ ወደድኩህ እራሴን ሰጠኹኝ
አምላክ ወደደና እልፉን አገኘሁኝ

✍️የአብስራ/yeamen lij
.
.
.

.
.
.
......



አለሜ
ይኸው ዛሬን አየሁ በትናት ጉዞዬ
ድፍረት በተቸረኝ
ከፍርሀት ኮብልዬ
እንዲህ ነበር ያኔ
ወዳንተ ስመጣ
ልቤ ጨንቋት ነበር
ሲላትም ተንጣ
ከዛ ቀረበችህ አየችህ አየሀት
እጅን ለሰላምታ
ዘርግተህ ሰጠሀት
ለእሷ ግን ነበረ
ምናባዊ ምትሀት
ያ በድን አካል
በአጽም የቆመ
ሳቅን ከጥርስ እንጂ
ከልብ የቆዘመ
ይኸው መጣህና
ህይወት ዘራህበት
ሀዘኑን ገፈኸው
ደስታ ደረብክለት
ትገርመኛለህ አጅግ
ብዙ ድንቅ ነገር ነህ
እንኳንም በዘመን
እንኳንም በጊዜ ልቤ ታመነልህ
ስማኝማ አንተ የልቤ ቃል
ከመምጣትህ በፊት
መኖሬ የታል
ለካ ሂወት እንዲህ ነው የፍቅር ጎጆ
እልፍ መና ያለው
የደስታ ኮሮጆ
እሰይ እኔነቴ ልቤ ታደለልኝ
ሸክሜ ይቀል ዘንድ
ትከሻ ሆንክልኝ
አፈቀርኩ ወደድኩህ እራሴን ሰጠኹኝ
አምላክ ወደደና እልፉን አገኘሁኝ

✍️የአብስራ/yeamen lij
.
.
.


>>Click here to continue<<

ግጥም 🇪🇹




Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)