ባየርን ሙኒክ ከ ባርሴሎና የቡድን ዜና እና ግምታዊ አሰላለፍ ፦
#ባርሴሎና ግምታዊ አሰላለፍ ፦ ቴርስቴገን ፣ አሬሆ፣ ፒኬ ፣ ሌንግሌት ፣ ሮቤርቶ ፣ ፍራንኪ ዲዮንግ ፣ ቡስኬት ፣ ፔድሪ ፣ አልባ ፣ ዴፓይ እና ሉክ ዲዮንግ
❌ ከጨዋታው ውጪ የሆኑ ተጫዋቾች ፦ አንሱ ፋቲ ፣ ማርቲን ብራዝዌት ፣ ዴምቤሌ እና አጉዌሮ
⁉️ ለጨዋታው ሊደርስም ላይደርስም የሚችለው ተጫዋች ፦ ዴስት
#ባየርን_ሙኒክ ግምታዊ አሰላለፍ ፦ ኖየር ፣ ፓቫር ፣ ኡፓሜካኖ ፣ ሄርናንዴዝ ፣ ዴቪስ ፣ ኪሚች ፣ ጎርቴዝካ ፣ ሳኔ ፣ ሙለር ፣ ሙሲያላ እና ሌዋንዶውስኪ
❌ ከጨዋታው ውጪ የሆነ ተጫዋች ፦ ቶሊሶ
⁉️ለጨዋታው ሊደርሱም ላይደረሱም የሚችሉ ተጫዋቾች ፦ ናብሪ እና ኮማን
@kalebsport @kalebsport
>>Click here to continue<<