🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
~~~
እሰይ ደስ ደስ ይበላችሁ ደስ ደስ ይበላችሁ:
ቅዱስ ዮሐንስ መጣላችሁ ደስ ደስ ይበላችሁ።
እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ አሸጋገራችሁ አሸጋገረን::
መልካም አዲስ ዓመት!
🌼እንቁጣጣሽ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
>>Click here to continue<<