TG Telegram Group & Channel
@iduyee😊moodyee🤪 | United States America (US)
Create: Update:

#ሴት_ልጅ_ልትጣላህ_ከፈለገች

«ዛሬ አምሮብሻል»

“ከአሁን በፊት አስጠላህ ነበር ማለት ነው”

«አልግባሽም ፍቅሬ»

“እኔ ደደብ ነኝ አይገባኝም ማለት ነው”

«እስኪ ረጋ ብለሽ ስሚኝ አስጨርሺኝ»

«እኔ ቅልብልብ ነኝ ማለት ነው»

በቃ እዚህ ላይ አሁን ኮንደሚኒየም ቤት ላይ ከሆንክ እራስህን በፎቅ ትወረውራላህ መንገድ ላይ ከሆንክ ከ100 በላይ የሚፈጥን መኪና ጠብቀህ ትገባለህ አለቀ🤷‍♂🤷‍♂
.
.
🖤@iduyee @iduyee 🖤

#ሴት_ልጅ_ልትጣላህ_ከፈለገች

«ዛሬ አምሮብሻል»

“ከአሁን በፊት አስጠላህ ነበር ማለት ነው”

«አልግባሽም ፍቅሬ»

“እኔ ደደብ ነኝ አይገባኝም ማለት ነው”

«እስኪ ረጋ ብለሽ ስሚኝ አስጨርሺኝ»

«እኔ ቅልብልብ ነኝ ማለት ነው»

በቃ እዚህ ላይ አሁን ኮንደሚኒየም ቤት ላይ ከሆንክ እራስህን በፎቅ ትወረውራላህ መንገድ ላይ ከሆንክ ከ100 በላይ የሚፈጥን መኪና ጠብቀህ ትገባለህ አለቀ🤷‍♂🤷‍♂
.
.
🖤@iduyee @iduyee 🖤


>>Click here to continue<<

@iduyee😊moodyee🤪




Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)