TG Telegram Group & Channel
@iduyee😊moodyee🤪 | United States America (US)
Create: Update:

ሚስት ለበሏ እራት አቅርባ እየበላ እያለ

“ጉዳችንን አልሰማህም” አለችው
“ምን ተፈጠረ?”
“ልጅ”
“የምን ልጅ?”
“የ 15 አመት ልጃችን እኮ አረገዘች” አሁንም ዝም ብሎ እየበላ “ከማን?” አለ…
“ከአለቃህ” ስትለው ፣ በድንገት አባት ‘በስመአብ’ ብሎ የበላውን ‘ቱፍ’ ብሎ ይተፋል።
“ያናድዳል አይደል?” ስትለው…
“አይ ለሱ አይደለም ፣
ያልበሰለ ድንች ልውጥ ነበር” አላለም

#በሉ_ደህና_እደሩልኝ!!

ሚስት ለበሏ እራት አቅርባ እየበላ እያለ

“ጉዳችንን አልሰማህም” አለችው
“ምን ተፈጠረ?”
“ልጅ”
“የምን ልጅ?”
“የ 15 አመት ልጃችን እኮ አረገዘች” አሁንም ዝም ብሎ እየበላ “ከማን?” አለ…
“ከአለቃህ” ስትለው ፣ በድንገት አባት ‘በስመአብ’ ብሎ የበላውን ‘ቱፍ’ ብሎ ይተፋል።
“ያናድዳል አይደል?” ስትለው…
“አይ ለሱ አይደለም ፣
ያልበሰለ ድንች ልውጥ ነበር” አላለም

#በሉ_ደህና_እደሩልኝ!!


>>Click here to continue<<

@iduyee😊moodyee🤪




Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)